The Institute’s Chief Executive Officer, Mr. Aaron Seifu, the board chairperson and his deputy, Mr. Yeshiwas Assefa and Mr. Mulugeta Ketema Yifru, provided a thorough overview of the organization and the impending duties at the media briefing.
አፍሪካ ዴይ ኢኒሼቲቭ የተመሰረተበትን አላማ፣ ያለዉን ራእይና ተልእኮ እንዲሁም ሊያሳካ ያሰባቸዉን ተግባራት የተመለከተ ገለጻ ለጋዜጠኞች ሰጥቷል።
በጋዜጣዊ መግለጫዉ አቶ አሮን ሰይፉ የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ፣ አቶ የሺዋስ አሰፋ የተቋሙ የቦርድ ሰብሳቢ እና አቶ ሙሉጌታ ከተማ ይፍሩ የተቋሙ ምክትል ሰብሳቢ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥተዋል።